资讯

Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀጠራቸው በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ሊሰናበቱ እንደኾነ ተገለጸ፡፡ ከሥራ ይሰናበታሉ የተባሉት ሠራተኞችም፣ ከነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የሥራ ውላቸው ...
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ላይ ከፍተኛ ጥቃት ሊፈጽም መሆኑን መንግስት ባወጀበት ወቅት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉን በምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች ያሉ ነዋሪዎች ገለጹ። ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ እና አካባቢው በታጣቂዎች በቀጠለው ግድያ እና እገታ የተነሳ ወጥቶ ለመግባት መቸገራቸውን እና ከፍተኛ የደኅንነት ስጋት እንዳደረባቸው ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልጸዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ ከጎንደር ወደ ...
የአማራ ክልል መንግሥት፣ ባለፈው ሰኞ፣ በክልሉ የመማሪያ መጻሕፍት ላይ የታተመውን ካርታ በተመለከተ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላወጣው ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ። ...
በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ከትላንት ዕሁድ ጀምሮ የጣለው በረዶና ኅይለኛ ነፋስ ትምህርት ቤቶችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲዘጉ አስገድዷል። በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍሎች በመጣል ላይ ያለው በረዶ በተለይም ...
ማህበራዊ ሚድያ ከመረጃ ልውውጥ አንስቶ የህብረተሰቡን ህይወት መለወጥ የቻሉ መልካም ምግባሮች የሚካሄዱበትን ያክል፣ የማህበረሰብ እሴቶች እና ሥነ-ምግባሮች ላይም ፈተና መደቀኑን በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች ...
ኢትዮጵያ በአብዛኛው በአገር ውስጥ ምርት ላይ ጥገኛ በመሆኗ እና በሌሎች ምክንያቶች የምግብ ዋጋ አስቀድሞ የተፈራውን ያህል ያለመጨመሩን የጠቀሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አመለከተ። ...