ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የፈፀማቸው ድርጊቶች ወደ ጦርነት ለመግባት ከበቂ በላይ ምክንያቶች እንደሆኑ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ...
ወደ እስራኤል በሕገወጥ መልኩ የገባ እና የኤርትራ መንግሥትን በመደገፍ ይታወቃል የተባለ ኤርትራዊ ሰኞ ዕለት ወደ አገሩ መባረሩን የእስራአል መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። እስራኤል የኤርትራ ዜግነት ያለው እና ...