ቢሊየነሩኢሎን መስክ በወጪ ቅነሳ ስም የአሜሪካ ፌዴራል መሥሪያ ቤቶችን በኃይል በቁጥጥር ሥር አላዋልኩም አለ። መስክ ይህን ያለው ትናንት በዋይት ሐውስ ከሕጻን ልጁ ጋር በድንገት ተገኝቶ ከፕሬዝዳንት ...
በጃፓን የገንዘብ ሚኒስቴር ውስጥ የሚሠራ አንድ ሠራተኛ ከጓደኞቹ ጋር 'አንድ-ሁለት' ለማለት መሸታ ቤት በወጣበት ምሽት አንድ ወሳኝ ሰነድ ከእጁ በመጥፋቱ መሥሪያ ቤቱ ይቅርታ ጠየቀ። ስሙ በውል ...