Gossaye Tesfaye - Amognal (Ethiopian music) 314...Like × × Added 8 years ago by Amry Gossaye Tesfaye - Amognal (Ethiopian music) 314 Category Amharic Ethiopian Music Variety Tags Gossaye Tesfaye ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የአፋር ክልላዊ መንግሥት የትግራይ ኃይሎች ወደ አፋር ክልል ዘልቀው በመግባት ጥቃት ፈጽመዋል በማለት ያሠማው ክስ “መሠረተ ቢስ ነው” በማለት ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ አጣጥሏል ...
ዋዜማ- የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር በአካባቢው ስለተከሰተው “የሔሞሬጂክ ፊቨር” እንደሆነ በተገመተው ተላላፊ በሽታ ሰዎች መሞታቸውን ገልፀው ለመገናኛ ብዙሀን መረጃ መስጠታቸውን ተከትሎ ...
“የአካባቢው አመራሮች መረጃውን ካወጣችሁ ተጠያዊ ትሆናላችሁ ብሎ ፀጥ አስብሎናል። አሁን ላይ በአካባቢው የመንግስት ወታደሮች ተሰማርተው ማንም እንዳይወጣ ተከልክሏል”- የአካባቢው የጤና ባለሙያች ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም በመጪዎቹ አምስት ዓመታት፣ በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትና አገልግሎቶች፣ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ሊያስፈልገው ...
የአፍሪካ የሰዎችና የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ መንግሥት በኦሞ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ወቅት ተፈጽመዋል የተባሉ የመብት ጥሰቶችን ጥናት አድርጎ በሦስት ወራት ይፋ እንዲያደርግ ጠየቀ፡፡ ኮሚሽኑ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.
ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ፣ ሕወሃት እና የፌደራል መንግሥት ተፈናቃዮችን የፖለቲካ መያዣ በማድረግ ለከፋ ጉስቁልና ዳርገዋል ሲል ዛሬ በሠጠው መግለጫ ወንጅሏል። የቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ ...
(መሠረት ሚድያ)- ጂንካ ከተማ ውስጥ ባለፉት ሶስት እና አራት ቀናት ውስጥ እስካሁን በምርመራ ባልተረጋገጠ አጣዳፊ በሽታ ምክንያት ስድስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ሚድያችን አረጋግጧል። መላ የከተማውን ህዝብ ...
ከጥንት ታሪካችን ከዛሬ ተግባራችን ከራስ በላይ ለሀገር ከራስ በላይ ለህዝብ በማስቀደም በላብ ተጠምቀን ደማችን አፍሰን አጥንታችን ከስክሰን አንጡራ ንብረት አባክነን በድልና በክብር ሀገር ፀንቶ እንደቆየና ...