የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲቪል ሠርቪስ ቢሮ፣ መንግሥት ከመስከረም ጀምሮ ለኹሉም መንግሥት ሠራተኞች በፈቀደው የደመወዝ ማሻሻያ መሠረት ገንዘብ ሚንስቴር የፈቀደው የ10 ወር የደመወዝ በጀት ከክልሉ ሠራተኞች ቁጥር ...