资讯
“በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ፣ ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ትናንት መስከረም 8/2017 ዓ.ም. በፋኖ ታጣቂዎች ተገድለዋል” ሲል የአካባቢው አስተዳደር አስታወቀ። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የስናን ወረዳ አስተዳዳሪ ...
በሊባኖስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሚገኘውን አካባቢ ጨምሮ በደቡባዊ ቤይሩት አካባቢዎች ዛሬ ሐሙስ ጠዋት ከፍተኛ የአየር ድብደባዎች ተፈጽመዋል፡፡ የእስራኤል ጦር በአካባቢው የሂዝቦላህን መገልገያዎች መኖራቸውን በመጥቀስ ...
በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ኤል ፋሸር በተሰኘች ከተማ በሚገኝ አንድ ገበያ ላይ ትላንት ምሽት ባደረሰው የከባድ መሣሪያ ጥቃት 18 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በደርዘን የሚቆጠሩ እንደተጎዱም የሕክምና ምንጮችን የጠቀሰው የኤኤፍፒ ዘገባ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዐርብ፡- እሰጥ አገባ ...
የህወሓት አመራሮች በውስጣቸው ያለውን በመፍታት ያዋጣል የሚሉትን መንገድ የማያቀርቡ ከኾነ፣ ብልጽግና የክልሉን አስተዳደር ራሱ ሊይዘው እንደሚችል ማሳሰቢያ መስጠቱን፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ተናገሩ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት ...
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀጠራቸው በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ሊሰናበቱ እንደኾነ ተገለጸ፡፡ ከሥራ ይሰናበታሉ የተባሉት ሠራተኞችም፣ ከነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የሥራ ውላቸው ...
ከተለያዩ የክልሉ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት ማካሄድ የጀመሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ውይይቱ አስተዳደሩ ያሉበትን ክፍተቶች ለማረምና አዎንታዊ ነገሮችን ለማስቀጠል እንደሚያግዝ ጠቅሰዋል ...
መከላከያ ሚኒስቴር ኅዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የምላሽ ደብዳቤ እንደጻፈለት የጠቆመው ኮሚሽኑ፣ በሁሉም ክልሎች የሚከናወኑ የሰራዊት አባላት ምልመላ ሥራዎች በሕግ በተቀመጡት መስፈርቶች መሠረት ብቻ የተከናወኑ ስለመኾናቸው በማረጋገጥ የሚረከብ ...
当前正在显示可能无法访问的结果。
隐藏无法访问的结果