በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ መጋቢት 7 ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት ገለጸ። ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰማው ርዕደ መሬት ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ ሆነው እየሰሩ የሚገኙት ሌፍተናንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጌታቸው ረዳን በመተካት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሆነው መሾማቸውን ...
ኦብነግ፣ የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ከቻይናው የነዳጅ ኩባንያ ፖሊ- ጅ ሲ ኤል ጋር የክልሉን የተፈጥሮ ጋዝ ለማውጣት ያለመ ስብሰባ አድርጓል በማለት ወቅሷል። ኩባንያው በኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ በማውጣት እንዳይሠማራ ...
ሱማሊያ፣ ፍልስጤማዊያንን ለማስፈር ከአሜሪካና እስራኤል ጋር እየተነጋገረች ነው በሚል የወጣውን ዘገባ ማስተባበሏን ሮይተርስ ዘግቧል። የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አሕመድ ፊቂ፣ ሌሎች ሕዝቦችን ሱማሊያ ግዛት ...
የእስራኤል ወታደሮች፣ ትናንት ከዮርዳኖስ አቋርጠው ወደ እስራኤል የገቡ ሁለት ኢትዮጵያዊያንና አንድ ኡጋንዳዊ ተኩሰው መግደላቸውን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። ወታደሮቹ የተሠጣቸው ትዕዛዝ ...
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፤ ባሳለፍነው ሳምንት በሁለት ክሶች ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ላይ 13 ዓመት ፅኑ እስራትና 21 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ፍርድ ማሳለፉን ...
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዕርዳታ ማቋረጡን ተከትሎ፣ በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል እንዳቆሙ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። ለአብነትም፣ ከመቀሌ ወጣ ብሎ በሚገኝ 20 ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ቀውስ ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ ያቀረቡት ሕጋዊ ጥያቄ እንደሌለ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል ...
በትግራይ የፖለቲካ ትኩሳት፤ የኤርትራ ሚና ምንድነው? የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ፤ “በትግራይ ትርምስ እናተርፋለን ከሚሉት ወገኖች አንዱ ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ በትግራይ እያሽቆለቆለ የመጣውን ኹኔታ መቀልበስ በሚቻልበት ኹኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ፣ ብሪታንያ፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመንና አውሮፓ ኅብረት ...
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ሾፌር አቶ ከበደ እንድሪስ ...
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሚሰጠውን ዕርዳታ ማቋረጡ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቢዝነሶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነው፡፡ የዕርዳታው መቋረጥ ዩኤስኤአይዲ በቀጥታ ድጋፍ ...